November 27, 2024 – DW Amharic
ቀደም ሲል በሰሜኑ ጦርነት አሁን ደግሞ አማራ ክልል ውስጥ በቀጠለው ጦርነት እና የሰላም እጦት የተነሳ የሠቆጣ ማዕከል የግብርና የምርምር ሥራዎችን በተሟላ መልኩ መስራት እንዳልቻለ ተገለጠ ። ዕከሉ ምርምሮችን በማከናወን ለአርሶ አደሮች ድጋፍ ያደርግ እንደነበር ነዋሪዎች ተናግረዋል ።…