November 27, 2024 – BBC Amharic
ሩሲያ በዩክሬን ላይ የከፈተችው ወረራ ሦስተኛ ዓመቱ እየተቃረበ ነው። ሰሞኑን ባለፉት ሁለት ዓመታት ያልተጠቀመችባቸውን አዳዲስ መሣሪያዎችን ጥቅም ላይ አውላላች። አዳዲሶቹ ሚሳዔሎች ፍጥነታቸው እና የሚጓዙት ርቀት እስከ ዛሬ ከተጠቀመቻቸው ጋር ሲነጻጸሩ በከፍተኛ እጥፍ ከፍ ያለ ነው። ሩሲያ በዓለም ላይ ከፍተኛ መጠን ያለው የኒውክሌር ጦር መሳሪያ እና ሚሳዔሎች ከታጠቁ አገራት መካከል በቀዳሚነት የም…