November 28, 2024 – VOA Amharic 

ግጭቶችን ለተመለከቱ ዘገባዎች ከመሰማራት አንስቶ እስከ ሕጋዊ እንቅፋቶችና እሥራቶች፣ በመላው ዓለም በፕሬስ ነፃነት ላይ የተደቀነው አደጋ  እየጨመረ መጥቷል። በእነዚህ ሁኔታዎች ውስጥ የሠሩ አራት ጋዜጠኞች ባለፈው ሐሙስ በዓመታዊው ዓለም አቀፍ የፕረስ ነፃነት ሽልማት ላይ  እውቅና ተሰጥቷቸዋል።

ሊያም ስካት ከኒው ዮርክ የላከውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። 

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ