November 28, 2024 – VOA Amharic
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ሳርማሌ ወረዳ በእስር ላይ የነበሩና 66 ይኾናሉ የተባሉ መምህራን መፈታታቸውን የዞኑ መምህራን ማኅበር ለአሜሪካ ድምጽ አስታወቀ።
የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው ከእስር የተለቀቁ መምህራን፣ በእስር ላይ በነበሩበት ወቅት ድብደባ እንደተፈጸመባቸንና ሕክምና ተከልክለው እንደነበር ገለጹ።