November 28, 2024 – VOA Amharic 

የኢትዮጵያ መንግሥት ከባንክ በሚበደረው የገንዘብ መጠንና የጊዜ ገደብ በሚመለከት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ላይ ገደብ መቀመጡ በሀገሪቱ የተከሰተውን የዋጋ ንረት ሊያረጋጋ ይችላል ሲሉ የንግድና ምጣኔ ሐብት ባለሞያዎች ተናገሩ።

በ2000 ዓ/ም ተሻሽሎ እስካኹን በሥራ ላይ ያለው፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዐዋጅ፣ መንግሥት በፈለገው መጠን ገንዘብ እንዲበደር የሚፈቅድ በመ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ