November 28, 2024 – DW Amharic

የሲቪል ማሕበራትና አመራሮቻቸው በፀጥታ አካላት «በአካልና በስልክ ተደጋጋሚ ወከባና ማስፈራሪያ» እየደረሰባቸው መሆኑን እንደገለፁለት የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ማዕከል አመለከተ። ይህን «ዛቻና ማስፈራሪያ በመሸሽ ከአገር ለመሰደድ የተገደዱ» መኖራቸውንም አስታውቋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ