November 28, 2024 – DW Amharic 

በወለጋና ሌሎች የተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች የሚስተዋሉ ግጭቶች መንግሥትና ተፈላሚ ኃይሎች በውይይት እንዲፈቱ የሀገር ሽማግለዎች ዛሬም የሰላም ጥሪ እያቀረቡ ነው። በወለጋ የተለያዩ ዞኖች የሚፈጠሩ ግጭቶች ረጅም ጊዜ በመውሰዳቸው ዘርፍ ብዙ ችግሮችን እያስከተለ እንደሚገኝ ከነቀምቴና ዲምቢ ዶሎ ከተማ ያነጋርናቸው ሀገር ሽማግሌዎች ተናግረዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ