November 28, 2024 – VOA Amharic
ክልሉ የተቋረጠ ሥራ የለም ሲል አስተባብሏ
በአፋር ክልል ሃሪረሱ ዞን ዳዌ ወረዳ የደሞዝ ክፍያ እንደዘገየባቸውና ጥቅማ ጥቅም እንዳልተከፈላቸው ለአሜሪካ ድምጽ የተናገሩ መምህራን፣ የሥራ ማቆም አድማ ላይ መኾናቸውን ተናገሩ።
አድማ የተደረገው በ18 መደበኛ እና ለጊዜው ቁጥራቸው በውል ባልታወቀ አማራጭ ት/ቤቶች ላይ መሆኑን የወረዳው መምህራን ማኅበር አስታውቋል። ክልሉ መጠነኛ የደመወዝ መዘ…