November 28, 2024 – VOA Amharic 

በደመወዝ አለመከፈል፣ መዘግየትና መቆረጥ የተነሳ ችግር ውስጥ መግባታቸውን ለአሜሪካ ድምጽ የተናገሩ መምህራን፣ ኑሯቸውን ለመደጎም ጫማ መጥረግን ጨምሮ፣ ከዘርፋቸው ውጪ በሆኑ ሌሎች ሥራዎች ላይ እየተሰማሩ መኾኑን ለአሜሪካ ድምጽ ገለጹ።

ሦስት ዐዳዲስ ክልሎች ካለፉት ሁለት ዓመታት ወዲህ፣ ችግሮች እያጋጠሟቸው እንደሚገኙ ያረጋገጠው ትምህርት ሚኒስቴር በበኩሉ፣ ችግሩ በበጀት እጥረት ምክንያት የ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ