November 29, 2024 – DW Amharic
የጊዚያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝደንት ጌታቸዉ ረዳ ባለፈዉ እሑድ በሰጡት መግለጫ የሚመሩት ቡድን ልዩነቱን በድርድር ለምፍታት ዝግጁ መሆኑን አስታዉቀዉ ነበር።ባለፈዉ ነሐሴ አጋማሽ በተደረገ ጉባኤ የፓርቲዉን የምክትል ሊቀመንበርነት ሥልጣን የያዙት አቶ አማኑኤል አሰፋ ትናንት በሰጡት መግለጫ ፓርቲዉን በሚመለከት ከዉጪ ወገኖች ጋር አንደራደርም ብለዋል።…