November 29, 2024 – DW Amharic 

በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ ሆቴሎች ዓለም አቀፍ ደረጃን የሚያስጠብቅ የአስተናጋጆች የሥራ ልብስ ደንብ ይፋ ሆንዋል። «ደንቡ ሴቶችን ካላስፈላጊ ትንኮሳ ይከላከላል፤ የዓለም ዲፕሎማሲ ማዕከል የሆነችዉን የአዲስ አበባ ደረጃም ያስጠብቃል» ሲሉ፤ የአዲስ አበባ ቱሪዝም ባህልና ኪነ-ጥበብ ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ሂሩት ካሳዉ ለዶቼ ቬለ ተናግረዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ