November 29, 2024 – VOA Amharic 

በታጠቁ ዘራፊዎች ምክኒያት የደኅንነት ስጋት ስለገባቸው ባለፈው ሳምንት ሰኞ ሥራ ማቆማቸውን ለአሜሪካ ድምጽ ገልጸው የነበሩ የጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝ ሆስፒታል የህክምና ባለሞያዎችና ሠራተኞች ሙሉ ለሙሉ ወደ መደበኛ ሥራቸውን ከተመለሱ አንድ ሳምንት እደኾናቸው ገለጹ።

ከዩኒቨርስቲውና ከኮሌጁ አመራሮች ጋራ በተደረገ ውይይት የሆስፒታሉን ጥበቃ ለማጠናከር ስምምነት ላይ በመደረሱ ሥራ መጀመራቸውን …

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ