November 29, 2024 – VOA Amharic
አዲስ አበባ የሚገኙ ከለላ ጠያቂ ኤርትራውያንን በመመዝገብ፣ አፋር ክልል ውስጥ በሚዘጋጅ መጠለያ ጣቢያ ለማስፈር ማቀዱን የስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች አገልግሎት አስታወቀ።
የአሜሪካ ድምጽ ያነጋገራቸው አዲስ አበባ የሚገኙ ኤርትራውያን፣ ሕጋዊ ሰነድ ማቅረብ ባለመቻላቸው ለእስር መዳረጋቸውን ተናግረዋል።