November 30, 2024 – DW Amharic 

አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ (AI)ን ተጠቅማ የፈጠራ ስራዋን በመከወን ላይ የምትገኘው አፍራህ ሁሴን ደረጃዎችን መውጣት የሚችል የአካል ጉዳተኛ ወንበር (ዊልቸር)ከመስራት ጀምሮ የሌሎች የበርካታ ፈጠራዎች ባለቤት ናት፡፡ ማየት ለተሳናቸው የሚረዳ ጽሁፍን ወደ ድምጽ መቀየር የሚችል ማንበቢያም ሰርታለች።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ