November 30, 2024 – VOA Amharic
ቻይና በረሃማነትን እና ሀገሪቱን ለጉዳት የዳረገውን የአሸዋ አውሎ ነፋስ የመከላከል ብሔራዊ ጥረቷ አካል የሆነውን እና 46 ዓመታትን የፈጀውን፣ በትልቁ የሀገሪቱ በረሃማ ስፍራ ዛፎችን የመትከል ዘመቻ ማጠናቀቋን የመንግሥት ሚዲያዎች አስታወቁ።
ከዢንጂአንግ ግዛት በስተሰሜን ምዕራብ የተካሄደው እና “አረንጓዴ ቀበቶ” የሚል ስያሜ የተሰጠው 3 ሺህ ኪሎሜትር የሚሸፍነውን በረሃ በዛፎች የመሸፈን ዘመ…