November 30, 2024 – VOA Amharic 

ዓለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል በትላንትናው ዕለት ይፋ ባደረገው ሪፖርቱ የነሀሴ ወር የናይጄሪያን መንግሥት በመቃወም የተካሄዱ ሰልፎች ተከትሎ ባደረገው ምርመራ ባለሥልጣናቱ በወሰዷቸው ርምጃዎች ተቃዋሚዎችን ገድለዋል፤ ከ1 ሺሕ 200 በላይ ሰዎችን ደግሞ አስረዋል ብሏል።

የአምነስቲ ምርመራ ውጤት የተሰማው በናይጄሪያ ዜጎች መብታቸውን የሚገልጡባቸው መንገዶች…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ