November 30, 2024 – DW Amharic 

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ሻካ ዞን አንዳራቻ ወረዳ ከጋምቤላ ክልል የተሻገሩ ናቸው የተባሉ ታጣቂዎች በሚፈጸሙት ጥቃት ከአካባቢው መፈናቀላቸውን ነዋሪዎች ገለጹ። በወረዳው በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ብቻ አንድ የቀበሌ ሊቀመንበርን ጨምሮ 20 ሰዎች በታጣቂዎቹ መገደላቸውን ነዋሪዎቹ ለዶቼ ቬለ ተናግረዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ