November 30, 2024 – DW Amharic
ላለፉት አምስት አስርት ዓመታት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ዉስጥ የሚታወቁት አቶ አንዳርጋቸዉ ጽጌ፤ በትጥቅ ትግልም ተሳትፈዋል። ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ ወደስልጣን እንደመጡ ከእስር አስፈትተዋቸዉ፤ አማካሪያቸዉ አድርገዋቸዉ ነበር ይባላል። አዲስ አበባ እና አስመራን ያቀራረቡ ቁልፍ ሰዉም ናቸዉ የሚሉም አሉ። አቶ አንዳርጋቸዉ ጽጌን ጠይቀናቸዋል።…