November 30, 2024 – VOA Amharic
በቅርቡ በሶማሊያ በተካሄደው ምርጫ፣ በተለይ በፑንትላንድ ክልል የስደተኞች ጉዳይ የዘመቻው ቁልፍ አካል ነበር። በተለይ በሥልጣን ላይ ያሉት የከተማዋ ከንቲባ፣ ኢትዮጵያውያንን ሰብስበው ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ሲያስፈራሩ ቆይተዋል። አንዳንዶች ይህ ንግግራቸው የአካባቢውን ምክር ቤት አባላት ድጋፍ ለማግኘት የተጠቀሙበት ነው ሲሉ፣ ሌሎች ደግሞ አቋማቸውን፣ በዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ አሸናፊ ከሆኑት ዶናል…