November 30, 2024 – DW Amharic 

በአማራ ክልል በመንግሥት እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ግጭት ከተቀሰቀሰ ወዲህ በድሮን ጥቃቶች የሚገደሉ ሰላማዊ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ መጠን እየጨመረ ነው። የኢትዮጵያ መንግሥት እና መከላከያ ሠራዊት እርምጃዎቹ ንጹኃንን ዒላማ እንደማያደርጉ ቢገልጹም ሕጻናት፣ እናቶች የጤና ባለሙያዎች ጭምር መገደላቸውን ዘገባዎች ያሳያሉ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ