November 30, 2024 – VOA Amharic 

የሶማሊያ፣ ኢትዮጵያ፣ ኬንያ እና ዩጋንዳ መሪዎች የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናዊ ውጥረቶችን “ለመቀነስ” ስብሰባ ለማድረግ ማቀዳቸውን የኬንያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ትናንት አርብ አስታውቀዋል።

ሩቶ ይህንን የተናገሩት የምስራቅ አፍሪካ ማህበረሰብ 24ኛ መደበኛ የመሪዎች ጉባኤውን ባካሄደበት ታንዛኒያ፣ አሩሻ ባደረጉት ንግግር ነው።

የማህበረሰቡ አዲስ ሊቀመንበር ሩቶ ፣ ስብሰባው የሚደረግበትን ቀን…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ