November 30, 2024 – DW Amharic

በጥናቱ መሰረት የኤች አይ ቪ ተሃዋሲ ስርጭት ላይ ይበልጥ ተጋላጭ የማህበረሰብ አካል በአፍላ እድሜ ላይ የሚገኙ ወጣት ሴቶች ናቸው፡፡ የተሃዋሲው የስርጭት ምጣኔም ከክልል ክልል ልዩነቶች ያሉት ቢሆንም አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በ3.25 በመቶ የስርጭት ምጣኔ ከፍተኛው ነው፡፡…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ