November 30, 2024 – DW Amharic
ስለ አፍሪቃ ላይ ያለው የተጋነነ የፖለቲካ፣ የፖሊሲ እና የኢኮኖሚ አመለካከት ከስጋቶቹ አንዱ ነው። አፍሪቃ በጀርመን ሚዲያ በፖለቲካ ያለመረጋጋት፣ በሙስና፣ በደካማ መሠረተ ልማቶች፣ በቢሮክራሲያዊ መሰናክሎች ያሉባት ስለመሆንዋ ነዉ የሚሰማዉ። ይህ በእርግጥ የጀርመን ባለሃብቶችን፤ የጀርመን መዋዕለ ንዋይ አፍሳሾችን ወደፊት እንዳይራመዱ ያግዳል።…