December 2, 2024 – DW Amharic 

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት እና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ኦነሰ) መካከል የሰላም ስምምነት ላይ ተደርሷል ሲል የኦሮሚያ ክልል መንግስት አስታወቀ፡፡ የክልሉ መንግስት በኮሚዩኒኬሽን ቢሮው በኩል ባወጣው ይፋዊ መግለጫ በኦሮሚያ የነበረው አለመግባባት በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ ያላሰለሰ ጥረት ሲደረግ ቆይቷል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ