December 2, 2024 – VOA Amharic 

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፍልስጤም ስደተኞች ኤጀንሲ ዛሬ እሁድ እንዳስታወቀው የታጠቁ ቡድኖች በቅርቡ የእርዳታ መኪኖችን በመዝረፋቸው ምክንያት፤  በጦርነቱ ወደ ተመሰቃቀለው የጋዛ ሰርጥ በዋናው የጭነት ማቋረጫ በኩል የሚደረገውን የእርዳታ ድጋፍ በስጋት ምክንያት እንደሚያቆም አስታውቋል። ተቋሙ እስራኤል በምትከተላቸው ፖሊሲዎች የተነሳ በአካባቢው የህግ እና የስርዓት መደፍረስ መኖሩን እንደ መን…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ