December 2, 2024 – Konjit Sitotaw
ከሰላም ሚኒስትርነት ስልጣናቸው የተነሱት አቶ ብናልፍ አንዱአለም በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው ተሾሙ
የፕሬዚዳንት ጽ/ቤት አቶ ብናልፍ አንዱዓለም ከሕዳር 23/ 2017 ዓ.ም ጀምሮ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳዳር ሆነው መሾማቸውን ገልጿል።
ከቀናት በፊት የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ መሐመድ እድሪስ የሰላም ሚኒስትር ሆነው መሾማቸው ይታወሳል።