December 2, 2024 – VOA Amharic 

ባይደን የደቡብ ምዕራባዊ አፍሪካዋን ሀገር በመጎብኘት የመጀመሪያ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ናቸው። ጉብኝታቸው በዋናነት ከአፍሪካ አህጉር የሚወጡ ውድ ማዕድኖች እየተስፋፋ ወደሚገኘው የአንጎላ ወደብ የሚያጓጉዘው የባቡር መሥመር ላይ ያተኮረ እንደሚሆንም ተመልክቷል። በተጨማሪም የአህጉሪቱ ዕድገት አውታሮች ይጠናከሩ ዘንድ ዲሞክራሲ እና መረጋጋት እንደሚያስፈልግ  ያሰምሩበታል፡፡ 

የቪኦኤዋ የኋይት ሐውስ …

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ