December 3, 2024 – DW Amharic 

የኤርትራው ፕሬዝደን በሶማልያ ግብፅና ኤርትራ መካከል የተካሄደውን የሶስትዮሽ ግንኙነት ፀረ ኢትዮጵያ አስመስለው የሚያቀርቡትን የተለመድ መረጃ የማዛባት እና የማደናገር ስራ በማለት አጣጥለውታል። አሁን ኢትዮጵያ በራስዋ ከፍተኛ ችግር ላይ ትገኛለች፥ ይህን አሳሳቢ ሁኔታ ለመፍታት እንሰራለን እንጂ ተጨማሪ ችግር የምንፈጥርበት ፍላጎት የለንም ብለዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ