December 3, 2024 – DW Amharic
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስትና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (ኦነሰ) መካከል የሰላም ስምምነት ላይ ተደርሷል ሲል የኦሮሚያ ክልልዊ መንግስት ትናንት አስታውቋል፡፡ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ባወጣው ይፋዊ መግለጫ “መንግስት ከጦሩ የወጡ ግለሰቦች ጋር ያደረገውን ስምምነት ከኦነሰ ጋር ስምምነት እንዳደረገ አድርጎ ማቅረቡ አግባብነት የለውም” ሲል ተችቷል።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ