December 3, 2024 – VOA Amharic
የጀርመን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አናሌና ቤርቦክ ቤጂንግ ለሞስኮ የምታደርገውን ድጋፍ ግንኙነታቸውን እንደሚያሻክር በመግለጽ ቻይና የዩክሬንን ግጭት ለማስቆም እንድታግዝ የቻይና አቻቸውን አስጠንቅቀዋል፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ይሄንን ያሉት በቤጂንግ ባደረጉት ንግግር ነው፡፡ አናሌና ከአንድ ሺህ ቀናት በላይ የፈጀው ጦርነት አለምን ሁሉ እየጎዳ መሆኑን ጠቅሰው፤ የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች በጦር ሜዳ ያላ…