December 3, 2024 – VOA Amharic
በካሊፎርኒያ ግዛት የምትገኘው ሎስ አንጀለስ ከተማ ለስደተኞች ከለላ የሚሰጥ ድንጋጌ አጽድቃለች። ውሳኔው የተላለፈው፣ ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በጥር ወር ሥልጣን ሲረከቡ ስደተኞችን በጅምላ ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ቃል መግባታቸውን ተከትሎ ነው።
ድንጋጌው የፌደራል ባለሥልጣናት ሕጋዊ ሰነድ የሌላቸውን ስደተኞች ከማባረር ማገድ ባይችልም፣ ከተማዋ ለስደተኛ ነዋሪዎቿ ከለላ ለመስጠት የገባችው…