December 3, 2024 – VOA Amharic
የኢትዮጵያ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር በትጥቅ ትግል ላይ ለሚገኙ ኃይሎች በድጋሚ የሰላም ጥሪ ሲያቀርቡ፣ አስተያየት የሰጡን ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች “መንግሥት ቁርጠኝነት ይጎድለዋል” ብለዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ በፓርቲያቸው አምስተኛ ዓመት የምስረታ በዓል ዝግጅት ላይ በአማራና በኦሮሚያ ክልል ላሉ የትጥቅ ታጋዮች ባስተላለፉት መልዕክት “አንድ ሺህ ዓመት ቢታገሉ ስለማያሸንፉን…