December 3, 2024 – VOA Amharic
“ሕግ ሲዳኝ” በሕግ ባለሞያው ሙሉጌታ አረጋዊ በቅርቡ የተጻፈ ሐሳብ ወለድ መጽሐፍ ነው። መጽሐፉ በሕግ ጉዳዮች ላይ ያተኮረና አኹናዊ የኢትዮጵያን የሕግ ሥርዐት አቅርቦ ለመመልከት የሚጋብዝ ነው።
“መጽሐፉ ሁላችንም አለን የምንለውን እምነት ደግመን እንድናይ ይጋብዛል” የሚሉት ደራሲው ሙሉጌታ አረጋዊ፣ “መታሰቢያነቱም እምነታቸውን ደግመው ለመጠየው ፈቃደኛ ለኾኑ ብየዋለኹ” ብለውናል። ኢትዮጵያ …