December 4, 2024 – VOA Amharic
የሥልጣን ዘመናቸው ሊያበቃ አንድ ወር የሚጠጋ ጊዜ የቀራቸው የዩናይድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን ወደ አፍሪካ ሀገር አቅንተዋል ። በዛሬው ዕለት ከአንጎላው ፕሬዝደንት ጋራ ሉዋንዳ ላይ ተገናኝተው መክረዋል።
የባይደን የአፍሪካ ጉዞን ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ አንድምታ እንዲያስረዱን ባለሞያ ጋብዘናል። በዐዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ እና እስያ ጥናት እና ምርምር ማዕከል ተባባሪ ፕሮፌሰር …