December 4, 2024 – VOA Amharic 

ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የዩናይትድ ስቴትሱ የብረታ ብረት ኩባንያ – ‘ዩኤስ ስቲል’ ያለበትን ዕዳ በሙሉ ክፍያ በመፈጸም፤ በ14.9 ቢሊዮን ዶላር ወጭ ወደ ጃፓኑ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ‘ኒፖን ስቲል’ ለማዛወር የተያዘውን ዕቅድ እንደሚያግዱ አስታወቁ።

ትራምፕ በትላንትናው ዕለት ‘ትሩዝ ሶሻል’ በተባለው የማኅበራዊ ሚዲያ መልዕክት መላላኪያቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሁፍ፤ በአንድ ወቅት “ገናና እ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ