December 4, 2024 – VOA Amharic 

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ጆ ባይደን አንጎላን በመጎብኘት ላይ ናቸው። በአፍሪካ የመጀመሪያቸው ለኾነው እና በእርግጥም እንደፕሬዚደንት የመጨረሻቸው ለሚሆነው ጉብኝት አንጎላ የገቡት ፕሬዝደንት ባይደን በፕሬዝደንታዊው ቤተ መንግሥት የሞቀ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ባይደን ዩናይትድ ስቴትስ እና አፍሪካ ባላቸው ግንኙነት እንደሚኮሩ ተናግረዋል።

የቪኦኤዋ የኋይት ሐውስ ዘጋቢ አኒታ ፓወል ከአንጎ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ