December 4, 2024 – VOA Amharic
ተቃዋሚዎች ፓርላማውን በመቆጣጠር ለሰሜን ኮሪያ ያደላ፣ ፀረ-መንግሥት እንቅስቃሴ በማራመድ አገሪቱን ለማሽመደመድ ጥረት እያደረጉ ነው’ ሲሉ የወነጀሉት የደቡብ ኮሪያው ፕሬዚዳንት ዩን ሰክ ዮል አገሪቱን በወታደራዊ ኅግ ለማስተዳደር የሚያስችል የአስቸኳይ ጊዜ ድንጋጌ አውጀዋል።
‘ሰሜን ኮሪያን የሚደግፉ ኃይሎችን ለማጥፋት እና ህገ መንግሥታዊ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓቱን ለማስጠበቅ ነው’ ሲሉ እቅዳቸውን …