December 4, 2024 – VOA Amharic
የትግራይ ክልል ትራንስፖርትና መገናኛ ቢሮ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ አክሱም ለሚከበረው ኅዳር ጽዮን ማርያም ክብረ በዓል ተጓዦች ላይ “የተጋነነ” የትኬት ዋጋ ጭማሪ አድርጓል በማለት ወቀሳ አቅርቧል፡፡ በተጓዦች ላይ የተደረገው የዋጋ ጭማሪ፣ “አየር መንገዱ ለትግራይ ሕዝብ “ፍትሃዊ አገልግሎት ለመስጠት ያለውን ቁርጠኝነት ጥያቄ ውስጥ የሚጥል” እንደኾነና “ውሳኔው ፖለቲካዊ ይዘት እንዳለው” ቢሮው…