December 4, 2024 – DW Amharic 

አምባሳደር እስክንድር ይርጋ የጀርመን ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ሆነው እስከተሾሙበት ጊዜ ድረስ በኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአውሮጳና የአሜሪካ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጀነራል ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል ነበሩ። ከዚያ አሰeቀድሞ በለንደንና በበርሊን የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች በኤኮኖሚና በዲፕሎማሲ ዘርፍ ሃላፊነት ሰርተዋል።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ