December 4, 2024 – DW Amharic 

በያዝነው ዓመት በዓለም አቀፍ ደረጃ ኤች አይቪ ኤይድስ በታሰበበት ዕለት፤ «ኤድስ እንዲያበቃ ትክክለኛውን መንገድ እንከተል» የሚለው መልእክት ተላልፏል። ምንም እንኳን ዛሬ በኤች አይቪ ምክንያት ሕይወታቸው የሚቀጠፈው ሰዎች ቁጥር መቀነሱ ቢነገርም የተሐዋሲው ስርጭት ግን አሁንም አልተገታም።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ