December 4, 2024 – DW Amharic 

ንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር «የምርት ነፃ ዝውውርን የሚገድቡ» ያላቸው 283 ሕገ ወጥ የከተማ በር ወይም መቅረጫ ኬላዎች በመላው ሀገሪቱ መኖራቸውን ገለፀ ። ሚኒስትሩ ባለፉት 5 ወራት በመቶ ሺህ የንግድ ተቋማት ላይ ርምጃ ተወሰደ ቢሉም ከምክር ቤት አባላት ርምጃ ለምን እንደተወሰደ፤ ያ በመሆኑ ምን ውጤት እንደተገኘ እንደማይገለጽ ተጠቅሷል ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ