December 4, 2024 – DW Amharic
በአማራ ክልል በመንግስትና በፋኖ ታጣቂ ኃይሎች መካከል እየተካሄደ በሚገኘዉ ጦርነት ምክንያት በላሊበላ ከተማና ዙሪያዉ የቱሪስት አስጎብኚዎች ለኑሮ ችግር መዳረጋቸውን ገለጡ ። በአካባቢው የቱሪስት መዳረሻ ስፍራዎች ሀገር ጎብኚዎችን እያስተናገዱ ባለመሆኑ አስጎብኞች ለከፋ የኢኮኖሚ ችግር መዳረጋቸዉን ለዶይቸ ቬለ ተናግረዋል ።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ