December 4, 2024 – DW Amharic
በትግራይ ክልል በዓድዋ ከተማ የ16 ዓመትዋ አዳጊ ሴት አግተው በአሰቃቂ ሁኔታ በመግደል የተከሰሱ ግለሰቦች ላይ ፍርድ ቤት የሞት እና የእድሜ ልክ አስራት ብይን ሰጥቷል ። በክልሉ በሴቶች ላይ እየደረሰ ያለውን ጥቃት ለማስቆም፥ በአጥፊዎች ላይ ተገቢ ርምጃ እንዲወሰድ በክልሉ በሚንቀሳቀሱ ሲቪክ ተቋማትም ጥሪ ቀርቧል ።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ