December 4, 2024 – DW Amharic 

በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ቦረና ዞን ዋጪሌ ወረዳ ከወራት በፊት በአደባባይ ገበያ ስፍራ እንጨት ላይ በባሏ ታስራ በአሰቃቂ ሁኔታ የተደበደበችው እናት ላይ በደል ያደረሱ ከሰባት እስከ አራት ዓመት እስራት እንዲቀጡ ተወሰነባቸው ።…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ