December 4, 2024 – DW Amharic
የፕሬዝዳንቱ ፓርቲ በፓርላማው አንስተኛ ድምጽ ያለው በመሆኑ ፖሊሲዎቻቸውን ለማስፈጸምና ህጎችንም ለማውጣት እንደተቸገሩና በዚህም ምክንያት መንግስታቸው ደካማ ሆኖ መቆየቱን ታዛቢዎች ይናገራሉ። በውስጥ ያጋጠማቸውን ችግር ወደ ውጭ በማውጣትና የተቃዋሚዎቻቸውን ጉልበት ለማዳከም ይህንን የማርሽል ህግ ለመዘርጋት ሳያስቡ እንዳልቀሩ ታዛቢዎች ይናገራሉ…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ