December 4, 2024 – DW Amharic
ሰሜን ጎጃም ዞን ሰሜን አቸፈር ወረዳ ይስማላ ከተማ መምህር እንደሆኑ የነገሩን ነዋሪ በአካባቢው የፋኖ ታጣቂዎች እንደሚንቀሳቀሱ ጠቁመው ደመወዝ ወቅቱን ጠብቆ ባይመጣም እንዳልተቋረጠባቸው ግን ተናግረዋል።ፋኖ በሚቆጣጠራቸው ቋሪትና ሰከላ በተባሉ ወረዳዎችም በተመሳሳይ የመንግሥት ሰራተኞች ደመወዝ እንደማይከፈላቸው ከስፍራው ያገኘነው መረጃ ያሳያል።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ