December 4, 2024 – VOA Amharic 

በዌስት ባንክ የሚገኙ የአይሁድ ሰፋሪዎች በስፍራው በሚገኙ የፍልስጤማውያን ከተሞች ላይ ተከታታይ ጥቃት ሰንዝረው ቤቶችን ሲያቃጥሉ፣ ከእስራኤል ወታደሮች ጋርም ተጋጭተዋል።

ምን ያህል ፍልስጤማውያን ጉዳት እንደደረሰባቸው ወዲያውኑ ሊታወቅ አልቻለም።

የእስራኤል ሠራዊት እንዳለው፣ ወታደሮች ቤት ፉሪክ በተሰኘች መንደር የሚገኝና ሰፋሪዎቹ የመሰረቱት ያልተፈቀደ የእርሻ ቦታን ለማፍረስ በደረሱበት ወ…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ