December 4, 2024 – VOA Amharic
የኦሮሚያ ክልል መንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ጽሕፈት ቤት፣ መንግሥት ከኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ጋራ ያደረገውን ስምምነት ተከትሎ፣ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ወደ ተዘጋጁላቸው ማዕከላት እየገቡ መኾኑን አስታወቀ።
ቢሮው በማኅበራዊ ትስስር ገፆቹ ባወጣው መግለጫ፣ በተለይ በምዕራብ ሸዋና ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ወረዳዎች የሚንቀሳቀሱ የኦሮሞ ነፃነት ታጣቂዎች የሰላሙን ጥሪ ተቀብለው ወደተዘ…