December 5, 2024 – VOA Amharic 

በናሚቢያ አወዛጋቢ በነበረውና ባለፈው ሳምንት በተከናወነው ምርጫ ገዢው ስዋፖ ፓርቲ አሸናፊ እንደኾነ በመታወጁ ደቡብ አፍሪካዊቷ ሀገር የመጀመሪያዋን ሴት ፕሬዝደንት መርጣለች፡፡

በምክትል ፕሬዝደንትነት ሲያገለግሉ የነበሩት  የስዋፖ ፓርቲው ኔቱምቦ ናንዲ 57 በመቶ ድምጽ በማግኘት ሲያሸንፉ፣ የዋናው ተቃዋሚ ፓርቲ ዕጩ ደግሞ 25.5 በመቶ በማግኘት ሁለተኛ ኾነዋል።

የተቃዋሚው ፓርቲ የምርጫውን…

… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ