December 5, 2024 – DW Amharic
ሌናካፓቪር፤ የተባለ አዲስ የኤችአይቪ/ኤድስ መድሃኒት ስኬታማ በሆነ መንገድ መሞከሩን ተመራማሪዎች ይፋ አድርገዋል። ጊሊድ በተባለ የአሜሪካ የመድሃኒት አምራች ኩባንያ የተሰራው ይህ መድሃኒት በመርፌ መልክ በዓመት ሁለት ጊዜ የሚሰጥ ሲሆን፤100 ፐርሰንት ውጤታማ ነው ተብሏል።…
… ሙሉውን ለማየት ወይም ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ